Boru Meda Hospital

የአብክመ ጤና ቢሮ የተቀናጀ ድጋፍዊ ቡድን ቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታልን እየጎበኙ ነው
7/4/2018
ቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል
ደሴ
በአብክመ ጤና ቢሮ የእናቶችና ህፃናት ዳይሬክቶ ሬት ዳይሬክተር አቶ መልሰው ጫንያለው የተመራና ከሁሉም ዳይሬክትሬት የተውጣጣ የተቀናጀ ድጋፋዊ ጉብኝት ቡድን የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታልን እየጎበኙና ድጋፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ሲሆን በዕለቱም የተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎችን በማየት በተሰሩ እና ሊሰሩ በሚገባቸው ሥራዎች ላይ ጠንካራ እና ገንቢ አስተያየቶችን ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *