Boru Meda Hospital

Hospital Services
admin

የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል የዓይን እንባ ቱቦ መዘጋት ችግር ላለባቸው ታካሚዎች ነጻ የቀዶ ህክምና አገልግሎት

የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል የዓይን እንባ ቱቦ መዘጋት ችግር ላለባቸው ታካሚዎች ነጻ የቀዶ ህክምና አገልግሎት እያከናወነ ነው የካቲት27/2018 ዓ.ም ቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ደሴ የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ኦፕሬሽን ኢትዮጵያ ከሚባል ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ከየካቲት 26 ቀን/2018 ዓ ም ጀምሮ ለሰባት ቀናት የእንባ ቱቦ መዘጋት ችግር ላለባቸው ታካሚዎች

Read More »
Hospital Services
admin

የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና እና ከዚሁ በተጓዳኝም ከካርተር ሴንተር ጋር በመሆን የዓይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ህክምና በነጻ

የካቲት 3/2018 ዓ.ም ቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ደሴ የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ኪዩር ብላይንድነስ ፕሮጀክት ከሚባል ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ከየካቲት 1 ቀን/2018 ዓ ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት ያህል የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና እና ከዚሁ በተጓዳኝም ከካርተር ሴንተር ጋር በመሆን የዓይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ህክምና በነጻ እየሰጠ

Read More »
Hospital Services
admin

የዳኝነት እና የፍትህ ስርዓት የስነ- አእምሮ ህክምና እና ሪሃብሊቴሽን ሴንተር ጉብኝት

የዳኝነት እና የፍትህ ስርዓት ትቦቦሮ ጥምረት ኮሚቴ በቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል የስነ- አእምሮ ህክምና እና ሪሃብሊቴሽን ሴንተር ጉብኝት በማድረግ በማመስገን እና የተጀመረው ስራ እንዲቀጥል በማለት ገንቢ ሀሳቦች በመስጠት ጉብኝት ተካሂዷል

Read More »
Hospital Services
admin

የአብክመ ጤና ቢሮ የተቀናጀ ድጋፍዊ ቡድን በቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል

የአብክመ ጤና ቢሮ የተቀናጀ ድጋፍዊ ቡድን ቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታልን እየጎበኙ ነው7/4/2018ቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታልደሴበአብክመ ጤና ቢሮ የእናቶችና ህፃናት ዳይሬክቶ ሬት ዳይሬክተር አቶ መልሰው ጫንያለው የተመራና ከሁሉም ዳይሬክትሬት የተውጣጣ የተቀናጀ ድጋፋዊ ጉብኝት ቡድን የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታልን እየጎበኙና ድጋፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ሲሆን በዕለቱም የተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎችን በማየት በተሰሩ እና ሊሰሩ

Read More »
Hospital Services
admin

የአማራ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ላቦራቶሪ ክፍል የአይ ኤስ ኦ 2022 መመዘኛ የመጀመሪያ ዙር ምልከታ አካሄደ

ህዳር 11/2018ቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታልደሴየአማራ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደሴ ቅርንጫፍ በአዲስ መልኩ በተቀየረው የአይ ኤስ ኦ 2022 መመዘኛ መስፈርት መሠረት በቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ላቦራቶሪ ክፍል የመጀመሪያ ዙር ምልከታ እና ድጋፋዊ ጉብኝት ያካሄደ ሲሆን ድጋፉን ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ባለሙያዎች አቶ አበበ ኢያሱ እና አቶ አሰፋ ምሳዬ ከመስፈርቱ አንፃር የተሰሩ ጠንካራ ጎኖችን

Read More »
Hospital Services
admin

የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል በአዲስ መልክ እየተገነባ ያለውን የስነ አዕምሮ እና የሱስ ማገገሚያ የህክምና ማዕከል ስራ ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ዙሪያ ውይይት አካሄደ

ህዳር 8/ 2018ቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታልደሴበአብክመ ጤና ቢሮ አማካኝነት በደሴ ከተማ በቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ የሚገኘውና የግንባታ ሥራው እየተጠናቀቀ ያለው በተመላላሽና በተኝቶ ህክምና ለስነ አዕምሮ እና ለሱስ ማገገሚያ ህክምና እንዲሁም የምርምርና የማስተማሪያ አገልግሎት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው የህክምና ማዕከል የግንባታ ሥራው እየተጠናቀቀ በመሆኑ ሥራ ለማስጀመር በሆስፒታሉ መሠራት

Read More »