Boru Meda Hospital

Hospital Services
admin

የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ከኪዩር ብላይንድነስ ከሚባል ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በተባበር ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ከጥቅምት 24 – 29 /2018 ዓ.ም ለ1730 የዓይን ህሙማን የዓይን ብርሃናቸው እንዲመለስ አደረገ።

የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ከመደበኛ የዓይን ህክምና አገልግሎቱ ባሻገር በዓመት ከሁለት እስከ ሦስት ጊዜ ዘመቻ በማድረግ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ላለባቸው በርካታ ወገኖቻችን ነፃ የቀዶ ህክምና አገልግሎት በመስጠት ህሙማን የዓይን ብርሃናቸው እንዲመለስ እያደረገ ይገኛል ።የዚህ የህክምና ዘመቻ ለየት የሚደረገው ከመቼውም በላይ ለማህበረሰባችን ተደራሽ ለማድረግ እና ጥራቱን የጠበቀ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት የደ/ወሎ

Read More »

ትራኮማ የህብረተሰብ ጤና ችግር የማይሆንበት ደረጃ ለማድረስ ስትራቴጂ ተቀርጾ እየተሰራ ነዉ

ትራኮማን ለማጥፋት በሚደረገው ጥረት ሙያዊና ስልታዊ መመሪያ ለመስጠት በጉዳዩ ላይ የሚሰሩ የአለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ የተለያዩ ድርጅቶች እንዲሁም ገለልተኛና አለም አቀፍ እውቅና ያላቸው ባለሙያዎችን ያቀፈ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የጤና የሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ አቶ ሌሊሳ አማኑኤል ኢትዮጵያ የትራኮማ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና ለማጥፋት በሽታው በብዛት በሚታይባቸው ክልሎች የግንዛቤ

Read More »
Hospital Services
admin

የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ሰጠ

የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ከመደበኛ የዓይን ህክምና አገልግሎቱ ባሻገር በዓመት ከሁለት እስከ ሦስት ጊዜ ዘመቻ በማድረግ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ላለባቸው በርካታ ወገኖቻችን ነፃ የቀዶ ህክምና አገልግሎት በመስጠት ህሙማን የዓይን ብርሃናቸው እንዲመለስ እያደረገ ይገኛል ።በዚህም መሠረት ኪዩር ብላይንድነስ ከሚባል ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በተባበር ከ 24/02/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 29/02/2018 ዓ.ም ድረስ

Read More »
admin

Canada’s Minister of International Development, Randeep Sarai, and Minister of Health, Dr. Mekdes Daba, paid an official visit to the Hamlin Fistula Hospital in Addis Ababa.

During the visit, both ministers met with hospital staff, toured the hospital’s facilities, and spoke to patients. They observed the life-changing health services and care the hospital is providing to women suffering from  fistula. Dr. Mekdes Daba said the hospital is a model of compassion and medical excellence. She added

Read More »
Staff Trainings
admin

Medical Training for Staff – June17 – 21, 2025

Enhancing Clinical Excellence Through Staff Development We are pleased to announce a new round of medical training sessions for Boru Meda Hospital staff, aimed at strengthening clinical skills, improving patient care, and ensuring better interdepartmental collaboration. 📚 Training Overview This training will cover: 🎯 Who Should Attend? All clinical and

Read More »
Hospital Services
admin

Ethiopian Diaspora Volunteer Medical Service Doctors Team Donates Over $430,000 in Medical Equipment

The team provided $430,000 in medical equipment and training to conduct voluntary neurosurgery at Jimma University Medical Center, Zewditu Memorial Hospital, and Black Lion Hospital. This partnership demonstrates the potential of Ethiopian diaspora expertise and international cooperation, said Health Minister Dr. Mekdes Daba; and called for continued support to strengthen

Read More »